Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-08-13
ያደግንበት ቤት እና ሕብረተሰብ አብዛኛዎቻችን ሁሉም ነገር ተነግሮንና በራሳችን አንድን ነገር አስበን እንድናደርግ ሳንበረታታ ነው ያደግነው፡፡ ይህ የአስተዳደግ አጉል ተጽእኖ አስበን፣ አቅደንና ወስነን ራሳችንን እንዳንመራ ይገታናል፡፡ ራሳችንን መምራት ካልቻል ደግሞ በሌሎች ሰዎች ላይ …
ሰዎችን የመቆጣጠር አድካሚነት! በሰዎች ሕይወት ጣልቃ የመግባትና ሁሉንም ነገር የመቆጣጠር ዝንባሌ ካላችሁ ጊዜያችን ካባከናችሁ በኋላ ልትቆጣጠሯቸው እንደማትችሉ ትደርሱበታላችሁ፡፡ ለአብነት ያህል . . . • የሰዎችን ሕይወት ለመቆጣጠር ስትሞክሩ ሰዎች ከእናንተ ውጪ ሕይወትን የመኖርን …
የ2018 ዓመትን የመደምደሚያ ስልጠና! የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live) የስልጠናው ቀናት፡- ነ…
የምሽቱ በኢኮኖሚ የማደግ ጥያቄ የኑሮአችን ሁኔታ ባለበት መቆም እንደሌለበትና በየእለቱ የአኗኗራችን ሁኔታ በጥራትም ሆነ በብዛት ማደግ እንዳለበት ሁላችንም የምንስማማበት እውነታ ነው፡፡ ይህንን ጉዳይ ግን ብዙ ሰዎች ከምኞት ባለፈ መልኩ ሲራመዱበት አይታዩም፡፡ አንድ ቀን ከእንቅልፋችን …
የ2018 ዓመትን የመደምደሚያ ስልጠና! የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live) የስልጠናው ቀናት፡- ነ…
የከባዱ ጊዜ ምስጢር! "አስቸጋሪ ጊዜያት አይዘልቁም፤ ጠንካራ ሰዎች ግን ይዘልቃሉ" – Unknow source ከባዱ ጊዜ ሰውን ከሚከተሉት ነገሮች ጋር ያስተዋውቁታል 1. ከእውነተኛ ጥንካሬው ጋር አስቸጋሪ ጊዜያት ከዚህ በፊት በውስጣችን እንዳለ ያላወቅነውን ድፍረትና የመቋቋም ኃይል ይገ…
የ2018 ዓመትን የመደምደሚያ ስልጠና! የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live) የስልጠናው ቀናት፡- ነ…
እኔ ራሴን እንደ መሪ ባየው፣ ራሴን እከተል ነበር? አመራር የሚጀምረው ራስን ከመምራት ነው። ሌሎች እንዲከተሉን ከመጠየቃችን በፊት፣ የእኛ ባህሪ፣ ውሳኔ፣ ራስን መግዛት፣ ታማኝነት እና ምሳሌነት ሊከተሉ የሚገባ ናቸውን በታማኝነት ራሳችንን መጠየቅ አለብን። “ራሴን እከተል ነበር?” የሚ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.