Channel
የባርኮላ (Barcola) ዝውውር መረጃ (Fabrizio Romano)፦ "ተጫዋቹ ከሊቨርፑል ጋር በግል ጥቅም (Personal Terms) ለመስማማት ምንም ዓይነት ጥርጥር የለውም፤ ምንም አይነት ችግር አይኖርም። ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ ሊቨርፑል ከፓሪስ ሴንት ዠርሜን (PSG) ጋር ስ…
ከሬክስሃም (Wrexham) ጋር ለሚደረገው የወዳጅነት ጨዋታ ሊቨርፑል ወደ ኒው ዮርክ ሊያደርገው የነበረው የበረራ ጉዞ ተሰርዟል፤ በዚህም ምክንያት ቡድኑ በጨዋታው ዕለት ለመብረር ተገዷል። (ዘጋቢው Lewis Steele እንደገለጸው ከቺካጎ ወደ ኒው ዮርክ የሚደረገው በረራ የተሰረዘው በ…
ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ? 100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ? እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ
ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇
🔴 መረጃ፡ ሊቨርፑል አሁንም የተረጋጋ እና ሁለገብ የክንፍ ተጫዋች እየፈለጉ ሲሆን የባርኮላ ዋጋ ካልቀነሰ ሌሎች ኢላማዎችን በአእምሯቸው ይይዛሉ። እነዚህም የኮልን አጥቂ ሴይድ ኤል ማላ እና የሊል ኮከብ ማቲያስ ፈርናንዴዝ-ፓርዶን ያካትታሉ። የብራይተን ያንኩባ ሚንቴህ እንዲሁ ውይይት …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-17 · first ad check queued
አዲስ መረጃ (Ben Jacobs እና Alex Crook እንደዘገቡት)፦ ሊቨርፑል ለፈረንሳዊው የክንፍ መስመር ተጫዋች ብራድሌይ ባርኮላ (Bradley Barcola) የመክፈቻ የዝውውር ጥያቄ (Bid) ለማቅረብ ተዘጋጅቷል። 📌 ፒኤስጂ (PSG) ለተጫዋቹ 170 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠይቅ ቢሆ…
የቀድሞው የእንግሊዝ ተጫዋች ጄይ ቦትሮይድ አርሰናል በዝውውር ገበያው ላይ እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ ዘገምተኛ ነው ሲል የሰጠውን አስተያየት ባርኮላን በትሮሳርድ ቦታ አካቷል !! 👇 ጭራሽ ባርኮላም አማራቸው 😁 🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢🅗🅐🅡🅔 @E…
VVD📸🚶🏽♂️➡️ 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL