Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @ethiozenaa_bot
Updated: 2026-08-22
የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች፣ በተለያዩ የሙያ መደቦች ለሚቀጠሩ የውጭ ዜጎች ዝቅተኛው ወርሃዊ ደመወዝ አራት ሺሕ ድርሃም ወይም 1 ሺሕ 80 ዶላር ገደማ እንዲኾን ወሠነች። የአገሪቱ መንግሥት የውጭ ዜጎች የሚሠማሩባቸውን ሁሉንም የሙያ መስኮች በዘጠኝ መደቦች ደልድሏቸዋል። የውጭ ዜጎች የሚ…
አለም አቀፉ ማህበረሰብ ዝምታውን ይስበር-ህወሓት‼️ 'ህወሃት አለም አቀፉ ማህበረሰብ ከዝምታ ወጥቶ የፌደራል መንግሥቱ የሚፈፅመውን የድሮን ጥቃት እንዲያወግዝ እና እንዲያደራደር ጥሪ አቀረበ። ህወሃት ዛሬ ባወጣው መግለጫ የፌዴራል መንግሥቱ በትግራይ ክልል የሚያደርገውን የድሮን ጥቃት አ…
ሰሜን ወሎ፤ መንገድ ላይ በተቀበረ የፀረ ተሽከርካሪ ምክንያት የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ! በሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ ከተረፌ ወደ አሁን ተገኝ ላይ ሰባት ሰዎችን ጭኖ በሚጓዝ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ ላይ የተቀበረ ፈንጂ ፈንድቶ የአራትት ሰዎች ሕይወት አለፈ፣ ሦስት ሰዎ…
በወለጋ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ዋና ሥራ አሥኪያጅ እና የአዋሽ ባንክ ዋና ኦዲተር በታጣቂዎች ተገደሉ‼️ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ዋና ሥራ አሥኪያጅ እና የአዋሽ ባንክ ዋና ኦዲተርን ጨምሮ ለጊዜው ቁጥ…
Media post
ተቀጥራ ከምትስራበት መኖሪያ ቤት ከአምስት መቶ ሺህ ብር በላይ የሚገመት የወርቅ ጌጣጌጦችን እና ላፕቶፕ የሰረቀች ተከሳሽ በእስራት ተቀጣች። ተከሳሽ ቦንቱ ሀብታሙ የስርቆት ወንጀሉን የፈፀመችው በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው ሸጎሌ መንደር ሰባት ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ነው። ተ…
💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ መረጃ በአጭሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና …
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.