Channel
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @ethioreporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146
Updated: 2026-08-22
«ኮፊ አናን አስተማሪዬም ወዳጄም ነበሩ» #Ethiopia: የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ ከስምንት ዓመት በፊት ነሐሴ 12 ቀን ያረፉትን ኮፊ አናን በዘከሩበት የኤክስ ማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ያሠፈሩት ኃይለ ቃል፡፡ ጉተሬዝ አያይዘውም አናን ለበጎ ነ…
የኬክና የዳቦ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው #Ethiopia: የኬክ፣ የዳቦና የጣፋጭ ምርቶችን ለማስተዋወቅ ያለመው ሦስተኛው «አዲስ የኬክ ኤክስፖ» ከነሐሴ 15 እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. በአራዳ ፓርክ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ። የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን …
𝐓𝐡𝐞 𝐥𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐩𝐫𝐢𝐧𝐭 𝐞𝐝𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐨𝐟 𝐓𝐡𝐞 𝐑𝐞𝐩𝐨𝐫𝐭𝐞𝐫 𝐢𝐬 𝐨𝐮𝐭 𝐧𝐨𝐰—𝐛𝐫𝐢𝐧𝐠𝐢𝐧𝐠 𝐲𝐨𝐮 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐨𝐫𝐢𝐞𝐬 𝐬𝐡𝐚𝐩𝐢𝐧𝐠 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚, 𝐛𝐚𝐜�…
#ማስታወቂያ በዓል ወቅት ወዳጅ ዘመዶችዎን በስጦታ ያስደስቱ! 🎁💚 ------------------ እርስዎ ብቻ ለወዳጅ ዘመድዎ በአዋሽ ሬሚት ገንዘብ ይላኩ እንጂ ባንካችን አዋሽ 10% ጉርሻ ( Bonus) ጨምሮ ከወዳጅዎ እጅ ያደርስልዎታል! አሁኑኑ ሊንኩን https://onelink.t…
በሶማሊያ ባይዶዋ የነገሰው ውጥረት #Ethiopia: በሶማሊያ መንግሥትና በታጣቂ ቡድኑ አልሸባብ መካከል ያለው ማባሪያ ያጣ ጦርነት፣ አሸናፊና ተሸናፊ ሳይኖር አገሪቷን አድቅቋታል፡፡ ክሪያሲስ ግሩፕ በሐምሌ 2018 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርትም፣ በአገሪቱ አሁን ላይ እየታየ ያለው የኃይል ሚ…
ውስብስብ የፅንስ ችግሮችን የሚከታተልና የሚያክም የልህቀት ማዕከል ተቋቋመ #Ethiopia: የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ውስብስብ የፅንስ ችግሮችን በከፍተኛ ደረጃ የሚከታተልና የሚያክም የልህቀት ማዕከል አቋቋመ። የፅንስ ምርመራና ሕክምና ማዕከሉ ሕፃናት ከመወለዳቸው…
#ማስታወቂያ ለህብረት ሥራ ማህበረት አደረጃጀቶች በሙሉ! ኦሮሚያ ባንክ ዩኒየኖችን፣ ቁጠባ እና ብድር አቅራቢ ማህበራትን፣ መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበራትን እና አባላቶቻቸዉን በልዩነት ተጠቃሚ የሚያደረግ ‘’Cooperative Societies Product Package’’ የተሰኘ የባንክ…
የቡሔው ዓለም #Ethiopia: ዛሬ ነሐሴ 13 ቀን ቡሔ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ ክረምት እስከ አውሮፓ በጋ፣ ከታቦር ተራራ መለኮታዊ ብርሃን እስከ ምሥራቅ አውሮፓ የመኸር ወጎችን ያቀፈ ነው የቡሔ ዓለም፡፡ ቡሔ ማለት «የብርሃን መገለጥ» ማለት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ደብረ ታቦር…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.