Channel
👋🏻 ሰላም ይህ በኢትዮጵያ ትልቁ የማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ቻናል ነው። ◉ማንኛውንም ስለ ክለባችሁ ማንችስተር ሲቲ ፈጣን መረጃዎች፣ጨዋታዎችን ቀጥታ በፅሁፍ ስርጭት እና ቅድመ ትንታኔ በተጨማሪ የተጫዋቾች ታሪክ እና ጥያቄ እና መልስ ይኖራሉ። CREATOR: @bluezz9 ለማስታወቂያ፡ @bluezz9!
Updated: 2026-08-23
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ኤንዞ ማሬስካ በፌዴ ቫልቨርዴ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አለው እናም የክለቡን አመራሮች ተጫዋቹን ለመሳብ እንዲሞክሩ ጠይቋል። ሆኖም ግን ቫልቨርዴ ከሪያል ማድሪድ ለመልቀቅ ፍላጎት የሌለው መሆኑ እና ዋጋው ከፍተኛ መሆኑ ዝውዉሩን ያወሳስበዋል። - Miguel Serrano ሁለተኛ ቻናላችን 👇…
ማንቸስተር ሲቲ ከአላን ኤልያስ ጋር በግል ውል እና ጥቅማጥቅም ላይ አስቀድሞ ስምምነት ላይ ደርሷል፣ ከፓልሜራስ ጋር የሚደረገው ድርድር ደግሞ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። HERE WE GO SOON ⏳ - Fabrizio Romano ሁለተኛ ቻናላችን 👇 [ @Man_City_Ethiofa…
እንዴት አደራችሁ ሲቲዝንስ ? "ETHIO MANCHESTER CITY" ን ቁጥር አንድ ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እያመሰገንን ከወዲሁ ውሏችሁን ከኛ ጋር እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን ..! መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🫶🩵 ሁለተኛ ቻናላችን 👇 [ @Man_City_Ethi…
ማንሲቲ ከአላን ኤልያስ ጋር በግል ውል ላይ ስምምነት ደርሷል! እና አሁን ከፓልሜራስ ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል ሲል Santi Aouna ዘግቧል! ሁለተኛ ቻናላችን 👇 [ @Man_City_Ethiofans ] @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofan…
ማንችስተር ሲቲ አላን ኤልያስን ለማስፈረም 35 ሚሊዮን ዩሮ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው! ፓልሜራስ ከቫስኮ ዳጋማ ጋር በሚደረገው ጨዋታ ላይ እሱን ከጨዋታ ውጪ ለማድረግ እያሰቡ ሲሆን የብራዚሉ ክለብ ደግሞ ቦነሶችን ጨምሮ 38 ሚሊዮን ዩሮ ከዝውውሩ ይፈጋል ሲል [Brazilian newspaper…
Here we go ጥማቱ እንደቀጠለ ነዉ.... ነገ በክለባችን ዜናዎች እስክንመለስ መልካም አዳር 🩵🙏 ሁለተኛ ቻናላችን 👇 [ @Man_City_Ethiofans ] @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.