Channel
Updated: 2026-07-28
"በበይነመረብ ማጭበርበር ምክንያት የሚፈጸም የሰዎች ዝውውር እየተባባሰ መጥቷል" አይ.ኦ.ኤም የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM)፣ በኢንተርኔት የሚፈጸሙ የማጭበርበር ተግባራት እና ማዕከላት በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ካሉ የሰዎች ዝውውር ወንጀሎች…
"በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ብቻ ለስምሪቱ [ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት] ካመለከቱ 644,405 መካከል 631,661 ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል" - ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር @TikvahethMagazine
Media post
Media post
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የሕንፃ ግንባታ ደኅንነትን ሳያሟሉ የተገኙ አልሚዎች ተቀጡ! የሕንፃ ግንባታ ደኅንነትን ሳያሟሉ ለአደጋ አጋላጭ በሆነ መልኩ እየሠሩ በተገኙ አልሚዎች ላይ የገንዘብ ቅጣትና የእርምት እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በግጭት አደጋ ለተጎዱ አካባቢዎች በዝቅተኛ የወለድ መጠን የሚቀርብ የ31 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ። የብድር አቅርቦቱ ከአውሮፓ ኅብረት እና …
#Africa 🌍 በአፍሪካ የሚገኙ በቢሊዮን ዶላር ያላቸው ባለሃብቶች ቁጥር የ25 እንዲሁም 120 ሺ የሚሆኑ ሚሊዮነሮች ቤት መሆኗን በ 'ሄንሌይ ኤንድ ፓርትነርስ' እና 'ኒው ወርልድ ዌልዝ' የተዘጋጀው የአፍሪካ የሃብት ሪፖርት መረጃ ያሳያል። በዚህም ደቡብ አፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ስትሆ…
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።