Channel
Updated: 2026-07-30
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ርዕስ:_. ? ዛሬ ላይ ጎግቼ ባገኘዉ የምለዉ ነገ ላይ ሰልችቼ በሌላ ተካለዉ እንጃ ግን ይገርማል ትናንት የፈለግነዉ ዛሬ ላይ ስኒዘዉ በጣም ነዉ የሚቀለዉ ይሁን ግን......እንዲ ነዉ? አዲስ ነገር የለም ተደጋጋሚ ነዉ ከሰማዩ በታች ሁሉም አታካች ነዉ ግና ...ለምንድ ነዉ? ይበቃኛል…
ኢየሱስ ሲመጣ በግርማ መንግሥት በመላእክት ጭፍራ በእልፍ አእላፋት እምቢልታ ሲነፋ ደግሞም መለከት እየተለጎ ታላቅ ነጋሪት ምድር ስትናወጥ ሲጨነቅ ፍጥረት ዓመፀኛ ሁሉ ይላበሳል ሐፍረት በሠራው ኃጢኣት አልቅሶ ተጨንቆ ያበዛል ጩኸት ከሚያስፈራው አምላክ ከግሩሙ ፊት ተራሮች ክደኑኝ ትዋጠኝ…
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
=== ሞልቶ አያውቅም=== "ተሳካ: ሞላልኝ :ጠገብኩኝ :እረካው ፤ በቃኝ" የማይሉበት ማታ ጠግበው አድረው ፤ ጠዋት የሚራቡበት እዚህ ጋር ሲደፍኑ ፤ እዚያ የሚቀደድ እኩል የማይለግስ ፤ ከሚዛን የሚያወርድ ለአንዱ ብዙ ሰጥቶ፤ አከንዱ የሚሰርቅ እዚህ አረስርሶ፤ እዚያ ጋር የሚያደርቅ ቢ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
@ye_getamian_mahiber @ye_getamian_mahiber
ርዕስ :_አይቀርም አምናለሁ ተስፋን የሰጠ እሱ ይታመናል መች ይጠረጠራል ከአፉ የወጣ ቃል ሰማያት ዘርግቶል ምድርን አፅንቶል ቃል አለኝ ካንተ ዘንድ ተስፋ ተሰጥቶኛል ቃል ስጋ ይለብሳል የተናገርከኝን እጨብተዋለዉ አንድ ቀን ......ይሆናል አይቀርም አምናለዉ ፀሀፊ:_የአብስራ :ፍቅሬ …
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ 😍 መልካም ዕድል!!!😍 👤Waver @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y